Yina Agelgil & Catering
  • Home
  • Menu
  • About Us
  • Contact
  • Home
  • Menu
  • About Us
  • Contact
  • Call Now · ይደውሉ

Our Menu

ልዩ ጣዕም ያላቸው የፆም እና የፍስክ ምግቦች

ከግሩም አቀራረብ እና ከፍተኛ የአገልግሎት ጥራት ጋር ሁሉንም የዝግጅት አይነቶች በሚስማማ መልኩ እንግዶችን ለማስተናገድ የሚሆኑ ሰፊ እና የተለያዩ አማራጮች አሉን። ለሠርግ፣ ለልደት ፣ ለ ድርጅት ፕሮግራሞች፣ ለምርቃት እና ለሌሎች ልዩ ዝግጅቶች በፍላጎትዎ መሰረት አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ጥራት ያላቸው ምግቦች፣ ማራኪ አቀራረብ እና ልዩ መስተንግዶ ዝግጅትዎን የማይረሳ እንዲሆን ያደርገዋል። ለልዩ ትዕዛዞች እና ለትልልቅ ዝግጅቶች የተለየ ቅናሽ ስላለን በስልክ ደውለው ያማክሩን፤ ለእርስዎ የሚስማማዎትን አማራጭ እንዲመርጡ እናግዝዎታለን።

የጾም አገልግል

Fasting Agelgil

Order Now

የፍስክ አገልግል

Non Fasting Agelgil

Order Now

ባህላዊ ልዩ

Special Agelgil

Order Now

የኬተሪንግ አገልግሎት

Catering Service

Order Now
Yina Agelgil & Catering
  • Home
  • Menu
  • About Us
  • Contact