ጣፋጭ ምግቦች ከ ልዩ መስተንግዶ ጋር
ይና አገልግል እና ኬተሪንግ በአዲስ አበባ የተመሰረተ የ ኬተሪንግ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ነው። ላለፉት አስር አመታት ለሰርግ፣ ለሐዘን፣ ለልደት፣ ለምርቃት እና ለድርጅት ፕሮግራሞች ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል። በይና አገልግል እና ኬተሪንግ ጥራት፣ ንፅህና፣ ታማኝነት እና የደንበኛ እርካታ የምንመራባቸው ዋና እሴቶች ናቸው። እያንዳንዱን ዝግጅት እንደ ራሳችን ዝግጅት በመቁጠር እናስተናግድልዎታለን፣ ምክንያቱም የእርስዎ ደስታ የእኛም ስኬት ነው።
Experience
ከትንሽ የቤተሰብ ስብሰባ እስከ ትላልቅ ሰርግ እና የድርጅት ፕሮግራሞች ድረስ የተለያዩ ዝግጅቶችን ለዓመታት በተሳካ ሁኔታ አከናውነናል።