Ethiopian catering spices and sauces prepared for an event

ለሁሉም አይነት ዝግጅቶች
ንፁህ እና ጣፋጭ
የኬተሪንግ አገልግሎት

ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለምርቃት፣ ለሐዘን እና ለድርጅት ፕሮግራሞች በጥራት የተዘጋጁ ምግቦችን እንደ ፍላጎትዎ እናቀርባለን።

ለምን እኛን ይመርጡናል?

ለተለያዩ ዝግጅቶች የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ለሰርግ

Weddings

የህይወትዎን ልዩ ቀን ዘና ብለው ሲያሳልፉ እንግዳዎቾን እንደ ራሳችን አድርገን እናስተናግድሎታለን ።

ይዘዙ →

ለሐዘን

Funeral & Memorial

አይበለውና ሀዘን ቢገጥምዎ ፤ እንግዳዎችን ሳይጨነቁ በእንክብካቤ ለመሸኘት እናግዝዎታለን ።

ይዘዙ →

ለልደት

Birthdays

ለልደት ቀንዎ የተለየ ጣዕም እና አቀራረብ ያላቸው ምግቦችን እናዘጋጃለን ።

ይዘዙ →

ለምርቃት

Graduation

የስኬት ቀንዎን በሚገባ ለማክበር እኛ እናግዝዎ።

ይዘዙ →

ለድርጅት ዝግጅቶች

Corporate Events

ለድርጅት ዝግጅቶች የኬተሪንግ አገልግሎት እንሰጣለን።

ይዘዙ →

ከስራዎቻችን ጥቂቶቹ

የደንበኞቻችን አስተያየት

"ምግቡ በጣም ጣፋጭ እና ንፁህ ነበር።"
ሀና ተስፋዬ
Addis Ababa
"ለሰርጋችን እጅግ ጥሩ አገልግሎት ሰጥተዋል።"
ዳዊት በቀለ
Addis Ababa
"እንግዶቻችን ሁሉ በጣም ወደውታል።"
ራሄል አለሙ
Addis Ababa
"ሙያዊ፣ በሰዓቱ እና በተግባር የተሞላ አገልግሎት።"
ቤተልሔም ግርማ
Addis Ababa
"የአቀራረቡ ውበት እና የምግቡ ጣዕም ድንቅ ነበር።"
ሳሚ ታደሰ
Addis Ababa
"ምግቡ በጣም ጣፋጭ እና ንፁህ ነበር።"
ሀና ተስፋዬ
Addis Ababa
"ለሰርጋችን እጅግ ጥሩ አገልግሎት ሰጥተዋል።"
ዳዊት በቀለ
Addis Ababa
"እንግዶቻችን ሁሉ በጣም ወደውታል።"
ራሄል አለሙ
Addis Ababa
"ሙያዊ፣ በሰዓቱ እና በተግባር የተሞላ አገልግሎት።"
ቤተልሔም ግርማ
Addis Ababa
"የአቀራረቡ ውበት እና የምግቡ ጣዕም ድንቅ ነበር።"
ሳሚ ታደሰ
Addis Ababa

ለቀጣይ ዝግጅትዎ ያማክሩን

ያሉንን የአገልግሎት አማራጮች እና የ ዋጋ ዝርዝር ለማወቅ